you can put anything here and below .....

ካህናት /Clergy

 

የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከ፳፭ ዓመት በላይ በሥፍራው ያገለገሉ አባቶች ያሏት ሲሆን በተለይም በዚህ የረጅም ዘመን አገልግሎት ጠንካራ በሆነ ፍጹም ፍቅርና መተሳሰብ በሰጡት አገልግሎት ቤተ ክርስቲያናችን ዛሬ ለደረሰችበት እድገት ታላቅ አስተዋጽዎ አድርገዋል።

በበለጠ የቤተ ክርስቲያናችንን አገልጋይ ካህናት ለመተዋወቅ በየሰማቸው በመጫን የካህናቱን የትውልድ ቦታ፤ ትምህርትና ያደረጉትን ሐዋርያዊ ጉዞ ይመልከቱ

 

አባ ወልደሰማይት/ Abba Woldesemayit

አባ መንግስቱ Abba Mengistu

አባ ጽጌ ድንግል ደገፋው/ Abba Tsigedengel Degefaw

መላከ ሰላምደሳለኝ አካሉ